👉 YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️
namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos
👉 የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ
@RAFATOEL ZETHIOPIA
(https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA)
👉የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like ያድርጉ
ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ (https://facebook.com/events/542908322957973/)
👉በኢንስታግራም አድራሻችን follow
Rafatoelzethiopia
👉በድረገጻችን
https://rafatoelzethiopia.websites.co.in
ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች Watch "ቀደምት የኢትዮጵያ ሥልጣኔ _አክሱም" on YouTube መልካም ቆይታ!!! "ኢትዮጵያ የምታድገው ወደ ፊት ሳይሆን ወደኋላ ስትመለስ ነው!!!" https://youtu.be/A1FhxLAspGc Watch on YouTube YouTube ላይ በመግባት subscribe አድርጉ የ ? ምልክቱንም ተጫኑት እንደሁልጊዜው አብሮነታቹ አይለየን? ብዙ subscriber የሚኖረን ከሆነ ጥሩ ጥሩ ስራዎች እንሰራለን በፅሁፍ የምታውቋቸዉን በ video አስደግፈን እናቀርባለን Subscribe ያደረጋቹ inbox አድርጉልን ???????? @Rafatoel_bot @Rafatoel_bot ???????? Subscribe & learn more መልካም ዕለተ ሠሉስ *********************************** ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ና...
ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች ስለ እፀ መሰውር ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ!!! እፀ መሰውር በሀገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት አባቶቻችን ከሚጠቀሙባት የጥበብ እፅ አንዷ እፀ መሰውር ትባላለች ይህች እፅ ከዚ በፊት በከፊል ለመመልከት እንደሞከርነው አንድን ነገር ከሰው ልጅ ዕይታ መሰወር የተፈጠረችበት ተግባሯ ነው። በኢትዮጵያ ሀገራችንም ወይናደጋ በሆኑ አካባቢዎችና በተራራማ ቦታዎች ላይ እፅ መሰውር እንደምትገኝ ይነገራል። እግዚአብሔር ሄኖክን በስተምስራቅ በኤዶም ገነት አካባቢ ካሳየው በርካታ አፀዋቶች መካከል አንዷ እፀ መሰውር ናት ይህችም እፅ ቀደምት አባቶቻችን ከመፅሀፈ ሄኖክ ወስደው መፍትሄ ሥራይ ተብሎ የሚጠራው መፅሀፍ ላይ በብራና ፅፈዋት ዘርፈ ብዙ ስራዎችንም ሰርተውባታል ለምሳሌ አባ ተስፋስላሴ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው የተዋህዶ አንበሳ ክርስቶስ ነው በሚለው መፅሐፍ...
ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች ስለ አክሱም ሐውልት ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ!!! አክሱም ሐውልት አክሱም ሐውልት ከ1700 አመታት በፊት እንደተሰራ የታሪክ በዛግብት ይናገራሉ። ይህ ሐውልት በአይነቱ ለየት ያለ ቅርፅን የያዘ ሲሆን በአሁን ሰአት ለአርኪዎሎጂስት አጥኚዎች ጥያቄ የፈጠረባቸው በዛ ስለጣኔ ባልነበረበት ዘመን እንዴት ይህን ግዙፍ ሐውልት ቀረፀው አቆሙት የሚል ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ብዙ መላምቶች ይቀርባሉ ከነሱም ውስጥ አንዱ አክሱም ሀውልት አባቶች ያቆሙት በዝሆን ጎትተው ነው የሚል የተሳሳተ የአጥኚዎች አስተሳሰብ ነው። ሆኖም ይህን አስተሳሰብ ብንቀበል እንኳ አሁንም ድረስ የአክሱም ሐውልት የኢትዮጵያን ቀደምት ስልጣኔ ፍንትው አደርጎ ያሳያል። ዘመናዊ መሳሪያና መለኪያ በሌለበት ዘመን የዘመኑ ሕንፃ ባለሙያዎች በቀላሉ ሊሰሩት የማይቹሉትን ልኬትና ቅርፅ ጠ...
እንኳን ወደ ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ ይህ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ትክክለኛ ድረ ገጽ ነው ዓላማችን ከፍ ብላ ያለችውን ኢትዮጵያንና በውስጧ ያሉትን ድንቅ ድንቅ ምሥጢራቷንና ኃያልነቷን ለዓለም ማስገንዘብ ነው። እኛን ስለሚከተሉና ኢትዮጵያዊነትን ስለሚያጎለብቱ እናመሰግናለን!!! ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ናቸው • የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቻናሎች - ? YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️ namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos ? የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ @RAFATOEL ZETHIOPIA (https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA) ?የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like ያድርጉ ራፋቶኤል...
This site was designed with Websites.co.in - Website Builder
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support