X
 "ቀደምት የኢትዮጵያ ሥልጣኔ _አክሱም"

 "ቀደምት የኢትዮጵያ ሥልጣኔ _አክሱም"

ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች  Watch "ቀደምት የኢትዮጵያ ሥልጣኔ _አክሱም" on YouTube መልካም ቆይታ!!! "ኢትዮጵያ የምታድገው ወደ ፊት ሳይሆን ወደኋላ ስትመለስ ነው!!!" https://youtu.be/A1FhxLAspGc Watch on YouTube YouTube ላይ በመግባት subscribe አድርጉ የ ? ምልክቱንም ተጫኑት እንደሁልጊዜው አብሮነታቹ አይለየን?  ብዙ subscriber የሚኖረን ከሆነ ጥሩ ጥሩ ስራዎች እንሰራለን በፅሁፍ የምታውቋቸዉን በ video አስደግፈን እናቀርባለን  Subscribe ያደረጋቹ inbox አድርጉልን ????????     @Rafatoel_bot     @Rafatoel_bot      ???????? Subscribe & learn more  መልካም ዕለተ ሠሉስ *********************************** ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ና...
እፀ መሰውር

እፀ መሰውር

ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች ስለ እፀ መሰውር  ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ!!! እፀ መሰውር  በሀገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት አባቶቻችን ከሚጠቀሙባት የጥበብ እፅ አንዷ እፀ መሰውር ትባላለች ይህች እፅ ከዚ በፊት በከፊል ለመመልከት እንደሞከርነው አንድን ነገር ከሰው ልጅ ዕይታ መሰወር የተፈጠረችበት ተግባሯ ነው። በኢትዮጵያ ሀገራችንም ወይናደጋ በሆኑ አካባቢዎችና በተራራማ ቦታዎች ላይ እፅ መሰውር እንደምትገኝ ይነገራል። እግዚአብሔር ሄኖክን በስተምስራቅ በኤዶም ገነት አካባቢ ካሳየው በርካታ አፀዋቶች መካከል አንዷ እፀ መሰውር ናት ይህችም እፅ ቀደምት አባቶቻችን ከመፅሀፈ ሄኖክ ወስደው መፍትሄ ሥራይ ተብሎ የሚጠራው መፅሀፍ ላይ በብራና ፅፈዋት ዘርፈ ብዙ ስራዎችንም ሰርተውባታል ለምሳሌ አባ ተስፋስላሴ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው የተዋህዶ አንበሳ ክርስቶስ ነው በሚለው መፅሐፍ...
አክሱም ሐውልት

አክሱም ሐውልት

ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች ስለ አክሱም ሐውልት ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ!!! አክሱም ሐውልት አክሱም ሐውልት ከ1700 አመታት በፊት እንደተሰራ የታሪክ በዛግብት ይናገራሉ። ይህ ሐውልት በአይነቱ ለየት ያለ ቅርፅን የያዘ ሲሆን በአሁን ሰአት ለአርኪዎሎጂስት አጥኚዎች ጥያቄ የፈጠረባቸው በዛ ስለጣኔ ባልነበረበት ዘመን እንዴት ይህን ግዙፍ ሐውልት ቀረፀው አቆሙት የሚል ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ብዙ መላምቶች ይቀርባሉ ከነሱም ውስጥ አንዱ አክሱም ሀውልት አባቶች ያቆሙት በዝሆን ጎትተው ነው የሚል የተሳሳተ የአጥኚዎች አስተሳሰብ ነው።  ሆኖም ይህን አስተሳሰብ ብንቀበል እንኳ አሁንም ድረስ የአክሱም ሐውልት የኢትዮጵያን ቀደምት ስልጣኔ ፍንትው አደርጎ ያሳያል። ዘመናዊ መሳሪያና መለኪያ በሌለበት ዘመን የዘመኑ ሕንፃ ባለሙያዎች በቀላሉ ሊሰሩት የማይቹሉትን ልኬትና ቅርፅ ጠ...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support