X
ደቂቀ ሴት፣መላዕክት ወብሔረ ህያዋን

ደቂቀ ሴት፣መላዕክት ወብሔረ ህያዋን

ሰላም የራፋቶኤል ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ልንነግራችሁ  የወደድነው ስለ ደቂቀ ሴት፣መላዕክት ወብሔረ ሕያዋን ነው። በጥያቄው ለተሣተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። መልካም ቆይታ ደቂቀ ሴት፣መላዕክት ወብሔረ ህያዋን                    ደቂቀ ሴት  እነዚህ በደብረ ቅዱስ ተለይተው  እግዚአብሔርን እያመሠገኑ ይኖሩ የነበረ ሲሆን በባህሪያቸው ሰው ስለሆኑ ከሰው ልጆች ጋር በተፈጦሮአዊ መንገድ መዋለድ የሚችሉ ናቸው።                 መላዕክት  እነዚህ ደግሞ እንደየ ነገዳቸው እንደየስልጣናቸው በላይ በሰማይ እግዚአብሔርን ያለ እረፍት እያመሠገኑ የሚኖሩ ሲሆኑ በባህሪያቸው ፆታ የሌላቸው ሲሆኑ ወንድ ወይም ሴት ብለን ልንሰይማቸው አንችልም ስለዚህም መላዕክት በሰዋዊ ተፈጥሮ ስርአት ከሰው ልጅ ጋር መጋባትም ሆነ መዋለድ አይችሉም ምክንያቱም ከባህሪያቸው ጋር ስለማይስማማ።      ...
ሥዕለ_ኪሩብ

ሥዕለ_ኪሩብ

ሰላም የራፋቶኤል ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ስናነብ ካገኘነው ስለ ሥዕለ ኪሩብ ጥቂት እንበላችሁ መልካም ቆይታ # ሥዕለ_ኪሩብም የምስጢር ማህበረሰብ በመባል የሚጠሩት የስማዝያ ጭፍሮች በተለያየ ዘመን ወደሃገራችን በመግባት የተለያዩ ቅርሶችን መጽሀፍትን መንፈሳዊ አንድምታ ያላቸውን ጠልሰሞች ከሃገራችን መበዝበዛቸው አሁንም እየበዘበዙ እንዳሉ በተደጋጋሚ ለመግለጽ ሞክሬያለሁ፡፡ ታዲያ ለዚህ ስውር ደባ እንደ ማስረጃ ከማቅረባቸው ጠልሰማት አንዱ ስዕለ ኪሩብ የተሰኘውን ጠልሰም ነው፡፡ የምስጢር ማህበረሰቡ አንድ እጅ የሆነው የጀርመኑ የናዚን ቡድን ጨምሮ ሌሎችም በርካታ አካላት ሰዋስቲካ ብለው የሰየሙትን ምልክት ለጦር ሃይላቸው አርማ ሲጠቀሙ በመመልከታችን የኛ እንዳልሆነ ለዘመናት ተቀብለን አምነናል እንዲሁም ተምረናል፡፡ እውነቱ ግን ይህ አይደለም የምስጢር ማህበረሰቡ መንፈሳዊ ጥበቦች እና ምስጢ...
ቆ በትር

ቆ በትር

ሰላም የራፋቶኤል ቤተሰቦች አነሆ በጥያቄያችሁ መሠረት ስለ ቆ በትር ጥቂት ልንላችሁ ወደድን መልካም ቆይታ ፈጣሪ በስድስቱ ቀናት ውስጥ ከፈጠራቸው አሰደናቂና አስገራሚ ፍጥረታት አንዱ ቆ በትር ነው ስንቶቻችን ስለ ቆ በትር እናውቃለን?  ቆ በትር በስድስተኛው ቀን እንደተፈጠረችና ለአዳም እንደተሰጠችው በጣና ገዳማት ውስጥ የሚገኙ ጥንታዊ መፅሀፍት ያትታሉ የተለያዩ የ ቆ በትር ጠልሰሞችም በገዳሙ ውስጥ ይገኛሉ።  ይህ ቆ  የእግዚአብሔር የከበረ ስም እንደሆነም አባቶች ይናገራሉ ይህም ብቻ አይደል ከቶ መስቀል በራሱ ቆ በትር ትበልጣለች ይላሉ ለዚህም ምንጩ መፅሀፈ ሄኖክ ይሆናል። ቆ በስድርተኛው ቀን እንደተፈጠራችና ለአዳም የተፈጠረች ልዩ ሀይል ያላት መለኮታዊ በትር እይደሆነች በብዙዎች ዘንድ የታመነ ነው ይህንንም ለማለት ግድ የሚሆነው የቆን ታሪክ ስንመለከት ነው። እግዚአብሔር ሰ...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support