X
ታላላቅ ብርሃናት 

ታላላቅ ብርሃናት 

ውድ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንደምን አላች? ሠላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን። ውድ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ስለ ታላላቅ ብርሃናት ?? ‹‹እግዚአብሔርም አለ፦ ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ብርሃናት በሰማይ ጠፈር ይሁኑ፤ ለምልክቶች ለዘመኖች ለዕለታት ለዓመታትም ይሁኑ፡፡ በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁኑ፤ እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥ ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ። እግዚአብሔርም በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር አኖራቸው፡፡ በቀንም በሌሊትም እንዲሠለጥኑ፥ ብርሃንንና ጨለማንም እንዲለዩ፡፡ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።›› ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አራተኛ ቀን።›› (ኦሪት ዘፍጥረት ፩፡፲፬-፲፱) * ብ...
"የግእዝ ቋንቋ ምንነት"

"የግእዝ ቋንቋ ምንነት"

ውድ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? ሠላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን። ዛሬ ትንሽም ቢሆን  "የግእዝ ቋንቋ ምንነት" በሚል ጥቂት ልንላችሁ ወደድን መልካም ቆይታ በመፃህፍ ቅዱስ ላይ  ዘፍ ፲፩÷፩ (11-1) እንዲህ ይላል   "ወአሀዱ ነገር ለኩሉ ዓለም ወአሀዱ ቃሉ" የሰዉ ሁሉ ቋንቋዉ አነጋገሩም አንድ ነበር ይላል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ የሚሆነዉ ... ሰዉ ከፈጣሪዉ ጋ የሚግባባበት ሰማያዊዉ የእዜር  ድርሰት የሆነዉ ቋንቋ የቱ ቋንቋ ነዉ?  እንግዲህ ይህ ሰማያዊዉ ቋንቋ በሰዉ ልጆች ዘንድ ለዘመናት እንደተነገር እና አሁንም እየተነገረ መሆኑ እሙን ነዉ፡፡ ቅዱስ መፃህፍ እንደሚያስረዳን የሰዉ ልጂ የቋንቋ አንድነቱ ከአዳም አባታችን አልፎ ፤ ከጥፋት ዘመን ተሻግሮ፤ ሶስቱ የኖህ ልጆችና ሚስቶቻቸዉ ጋር ማይ አይህን ተሻግሮ፤ የኖህ ዘሮች በምድር ላይ  በዝተ...
ሰዉና ወፍን የሚያዋልደዉ ተአምረኛዉ ድንጋይ

ሰዉና ወፍን የሚያዋልደዉ ተአምረኛዉ ድንጋይ

ሰላም ሰላም እንደምን አመሻችሁ   ሰዉና ወፍን ስለሚያዋልደዉ ተአምረኛዉ ድንጋይ እነናያለን፡፡  ድምፁ እንደ ብረት የሚጮህ፤ እንደመስታዉት የመሰለ ፤እንደ እንቁ የሚያበራ፤ ናብሊስ የሚባል ድንጋይ አለ፡፡ መልኩም እብነ በረድን ይመስላል፡፡ የታመመ ሰዉ ጭንቅ ሲበዛበት እና ነፍሱ አልወጣ ካለች ይህንን ድንጋይ በጀሮዉ  አጠገብ የመቱለት እንደሆን ያለ ጭንቀት ነፈስ ከስጋ በቀላሉ ትለያለች ፃይርም አይኖረዉም፡፡   እንዲሁም  በምጥ የተያዘችና የተጨነቀች ሴት  እሱን ስትነካ በፈጥነት ትወልዳለች፡፡ ወፍም ስትታመም እና ፃይር ሲበዛባት ከዚህዉ ታምረኛ ድንጋይ ላይ በመቀመጥ እፎይታን ታገኛለች፡፡  ይህንን እና ከዚህ ቀደም ከዚህዉ የቴሌግራም  ፔጀ ላይ እንደፃፍኩት ብዛት ያላቸዉ ማእድናት የሚሰጡት አገልግሎት ዘርፈ ብዙ መሆኑ ነው። ምእራቡ አለም sound therapy እና crystal T...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support