X
$$ኢንተርፕረነር$$ ልሆን መሰለኝ፤ 

$$ኢንተርፕረነር$$ ልሆን መሰለኝ፤ 

 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ✿✿✿የስራ ፈጠራዬ✿✿✿ እነሆ ጀመርኩ የስራ ፈጠራዬን!!!! $$ኢንተርፕረነር$$ ልሆን መሰለኝ፤  የስራ ፈጠራዬን መስረቅ ክልክል ነው፡፡ዋ!ዋ!        ኑሮ ሰማይ በነካበት ጊዜ ፤ብዙዎቻችን  ስራ መንግሥት እንዲፈጥርልን  ተመኝተን ይመስለኛል ✿ስራ አጥ✿ ተብለን በየመንደሩ ድንጋይና ወሬ የምናሞቅ ብዙዎቻችን ነን፡፡ በመጽሐፈ-ምሳሌ 15÷30)ላይ" መልካም ወሬም አጥንትን ያለመልማል።" እንደተባለው የስራ እድል የሚፈጥር መልካም ወሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡   ☞☞ በቅድሚያ ፤ስለ ጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሽ ወግ ላውጋችሁ!!!!    ♣የኢትዮጵያ ታሪክ ☞የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ነው!!♣♣♣           (❀❀ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት❀❀)    ጥንት ኢትዮጵያውያን ፤ ሥልጣኔን በመመስረ...
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ

ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ

ውድ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች እንደ ቃላችን  ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ በሐዲስ ኪዳን ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ! (((((ሐዲስ ኪዳን))))) + 17ኛ) የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም በተወለደ ጊዜ በኮከብ እየተመሩ ሄደው የእጅ መንሻ /ገጸበረከት/ ካቀረቡለት (ሰብዐ ሰገል) መካከል የሀበሻው ንጉሥ ባዜን ይገኛል። መድኃኒታችን ሲወለድ መወለዱን በኮኮብ የገለጸላቸው ለእስራኤላዊያን ወይም ለዐረቦች አይደለም። ለሐበሾች እንጅ። ይሄን ክብር ማን አገኘው? + 18ኛ) ማኅደረ መለኮት እመብርሃን ድንግል ማርያም በስደቷ ጊዜ በሰላም ያረፈችባትና በአስራትነት የተሰጠቻት እንዲሁም በተደጋጋሚ በልጇ መስቀል የባረከቻት ቅድስት ሀገር ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ነች። ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢ! አሜን። ይህ ጸሎት...
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ

ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ

ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ ረቂቅነቷን ከቶ ታውቃላችሁ? ሚስጥራዊነቷን ከቶ ታውቃላችሁ? እስኪ ካነበብኩት ትንሽ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ ማለት ልዩ ነው ትርጉሙ። ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው። ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ማለት ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ። ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላችሁ፣ ተራ አሉቧልታ ወይም...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support