X

By ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ
Sun, 24-Nov-2019, 09:57

$$ኢንተርፕረነር$$ ልሆን መሰለኝ፤ 


 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!

✿✿✿የስራ ፈጠራዬ✿✿✿

እነሆ ጀመርኩ የስራ ፈጠራዬን!!!!

$$ኢንተርፕረነር$$ ልሆን መሰለኝ፤ 

የስራ ፈጠራዬን መስረቅ ክልክል ነው፡፡ዋ!ዋ!


       ኑሮ ሰማይ በነካበት ጊዜ ፤ብዙዎቻችን  ስራ መንግሥት እንዲፈጥርልን  ተመኝተን ይመስለኛል ✿ስራ አጥ✿ ተብለን በየመንደሩ ድንጋይና ወሬ የምናሞቅ ብዙዎቻችን ነን፡፡


በመጽሐፈ-ምሳሌ 15÷30)ላይ" መልካም ወሬም አጥንትን ያለመልማል።" እንደተባለው የስራ እድል የሚፈጥር መልካም ወሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡


  ☞☞ በቅድሚያ ፤ስለ ጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሽ ወግ ላውጋችሁ!!!!


   ♣የኢትዮጵያ ታሪክ ☞የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ነው!!♣♣♣


          (❀❀ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት❀❀)


   ጥንት ኢትዮጵያውያን ፤ ሥልጣኔን በመመስረት በዓለም ላይ ቀደምት ሥፍራውን ይይዛሉ፡፡የሰው ልጅ ሀሳቡንና የአስተሳሰብ አድማሱን አስፍቶ፣ አርቅቆና አጉልቶ ማየት ባልጀመረበት ዘመን፤ ኢትዮጵያውያን


፦በአስተሳሰብ በሳል


፦በሥልጣኔ ልዑል


፦በባሕል በትውፊቱና በሃይማኖቱ የበላይ አካል ነበሩ፡፡


  የጥንቷ ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተቻቸው አስተዋፅኦ ውስጥ በጥቂቱ:-


✔የግብፅ ሥልጣኔን መሥራችና ባለቤት


✔ለግብፅ ሥልጣኔ ስምንት የሚሆኑ ፈርዖኖችን ያበረከተች


(♦ንጉሥ ፒያንኪያ ዳግማዊ♦ ተጠቃሽ ነው)


✔ግብፃውያንንና ሌሎች በርካታ ሀገራትን ለብዙ ዘመናት ገዝታ የኖረች


✔ከጥፋት ውሃ በኋላ፤ 


        -የሰው ልጅ ዘር መነሻ፤


        -የሥልጣኔ ምንጭ ፤


        - ♥የካም (የኵሽ) ምድር)♥


✔የባቢሎን ሥልጣኔ መሥራች


    ፦የባቢሎን ሥልጣኔ የመሠረተው ታላቁና ኃያሉ ናምሩድ ነው፡፡


በታላቁ መጽሐፍ(መጽሐፍ ቅዱስ) እንደተገለፀው


" ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ ኃያል መሆንን ጀመረ።" 


(ኦሪት ዘፍጥረት 10: 8)....ናምሩድ የኵሽ ልጅ ነው፡፡


✔የመጀመርያዋ የሥነ ከዋክብት ተመራማሪና አዋቂ  (astronomy)


    -መጽሐፈ ሔኖክ፣ዓውደ -ነገሥትን የመሳሰሉትን መጻሕፍት በመጠቀም ስለ ከዋክብት፣ዓለማትና ሰማያት ቀድማ ያወቀችና ያሳወቀች፤


✔ከ 10,000 በላይ የሚሆኑትን የእፅዋት ዝርያዎችን ባሕርያት ጥቅሞቻቸውንና ጉዳታቸውን ጠንቅቃ የምታውቅ ፣ በBiology ዘርፍ ለዓለም አንጋፋ ሊቃውንቶችን(ዶክተሮችን) ያበረከተች:-


   -"መጽሐፈ ዕፀ ደብዳቤ" የተሰኘው መጽሐፍ ተጠቃሽ ነው፡፡


✔በchemistry ዘርፍ፤


    -ማዕድናትንና የከበሩ ድንጋዮችን ለሀገራት export ያደረገች(ንጉሥ ሠሎሞን ቤተመቅደስ ሲሰራ ወርቅንና ሌሎችን ማዕድናት ከኢትዮጵያ ያስመጣ ነበር)


    -በዓለም ከሚታወቁት 108 ማዕድናት (elements )ውስጥ አንዱ በኢትዮጵያ ይገኝ ስለነበር "ETHIOPINIUM" የተሰኘ ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡(symbol Et)


(atomic number=112)


    -እንዲሁም ዓለም በዚህ ጊዜ 108 ማዕድናት/element ብቻ አሉ በምትልበት ጊዜ፤የጥንቷ ኢትዮጵያ 350 የማዕድናት ድንጋዮችን መዝግባ ይዛ ነበር፡፡


☞☞  350-108=242ቱ ማዕድናት አሁን የት ገቡ???


✔የጥንቷ ኢትዮጵያ፤በቀይ ባሕር ወደብ ላይ ብቻ 700 መርከብ ነበራት፤


✔የዓለም ታሪኮችን በድንጋይ በብራና ላይ መዝግባ ♥የወርቃማ ታሪኮች ባለቤት♥ ያሰኘችን 


✿✿✿✿✿ይህች ኢትዮጵያ ነች፡፡✿✿✿✿✿


የጥንቱ ኢትዮጵያውያን፤በሀገራቸው ዕሴትና ጥበብ ተጠቅመው ፤በአንድ ዘመን ላይ የሥልጣኔ ማማ ላይ ነበሩ፡፡


በኋላ ዘመን ፤


-የምዕራባውያን እድገት


-የዘመነ መሣፍንት ቀውስ


-የሀገር ቅርሶች ዝርፊያና ውድመት አሁን ያለነውን ተተኪ/መፃኢ ትውልድ በሀገራዊ በማንነታችን እንዳንሠራ እንዳንመራመር መሰናክል ሆኖብን በባዶ ሜዳ አስቀርቶናል


(ክፍል ሁለት ይቀጥላል......)


ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ናቸው


• የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቻናሎች - 


? YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️


namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos


? የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ 


@RAFATOEL ZETHIOPIA

(https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA)


?የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like  ያድርጉ 


ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ (https://facebook.com/events/542908322957973/)

?በኢንስታግራም አድራሻችን follow 

Rafatoelzethiopia

?በድረገጻችን 

https://rafatoelzethiopia.websites.co.in



ይከተሉን subscribe እና join ያድርጉ እናመሰግናለን

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support