X
የ "ቶ"መስቀል ምስጢር
https://youtu.be/2ee8tKsZk7sSubscribe

የ "ቶ"መስቀል ምስጢር https://youtu.be/2ee8tKsZk7sSubscribe

የ "ቶ"መስቀል ምስጢር *************** # ETHIOPIA | “ቶ” የግዕዝ ሠባተኛዋ ፊደል ነች፡፡ ሠባት ቁጥር ትልቅ ትርጉም ያላት ነች ፍፁምነትን የምታመለክት ነች፡፡ ሠባተኛው ዙፋን የጌታ እንደሆነ፣ ሠባተኛው ቀን ሠንበት እንደሆነች፣ 7 ቁጥር ብዙ ሚስጥር አላት፡፡ “ቶ” ሠባተኛዋ ቁጥር በመሆኗ ፍፁምነትን የምታመለክት ነች፡፡ ክርስቶስን የምትወክል ነች፡፡ ክርስቶስ ለኛ ሲል በቀራኒዮ መስቀል ላይ ራቁቱን መሠቀሉን የምታመለክት ነች። ትልቁ ከዚህ በላይ ያለው ሚስጥር አባቶቻችን ከመፅሐፍ ቅዱስ ትርጔሜ ሲተነትኑ በሰማይ መላዕክት ዘንድ ውጊያ ሆነ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከሣጥናኤል ጋር ሲዋጉ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋል፡ በሶስተኛው እንዲያሸንፉ ሲልካቸው ይህን ቀስተደመና ቀርፆ፣ ይህን ምልክት የኮከቡን ቅርፅ የ“ቶ” ቅርፅ ያለው መስቀል በየክንፋቸው ቀርፆላቸዋል። "ኤል"የሚ...
የተ ቤቶች ትርጓሜ

የተ ቤቶች ትርጓሜ

ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ *********** ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ  ትርጉም እንመለከታለን። በግዕዝ ቋንቋ መሰረት የተ ፊደል ዘሮች ጠልሰማዊና ፊደላዊ ፍች አላቸው። ፍቻቸውም ምድራዊ ብቻ ሳይሆን ሰማያዊም ጭምር ነው:: 1ኛ) ጠልሰማዊ ፍች፦ ተ ማለት ምዕራብ ምስራቅ ሰሜን ደቡብ፣ ቅርፀ አዳም፣ ማዕከላዊ: መስቀል: በሁሉ ላይ የተሾመ ማለት ነው:: ቱ ማለት "አዳም ብቻውን እንዳይሆን ከግራ ጎኑ ሰው እንፍጠርለት" ማለትን ያመለክታል:: ከአንድ ሁለት መሆንን ያሳያል:: ቲ ማለት ዲያቢሎስ በቀኝ የነበረውን አዳም በግራ ሊያደርገው መንቀሳቀሱን ማለትም የሄዋንን መሳሳት የሚጠቁም ነው:: ታ ማለት የአዳም እና የሄዋን በሰሩት ሃጢያት መፀፀትና ወደ ፈጣሪያቸው መመልከታቸውን: ከግራ ወደ ቀኝ እንዲመልሳቸው መማፀናቸውን ያሳያል:: ቴ ጠልሰም እጅግ ትልቅ ሚስጥርን የያዘ ነው:: ለአምስት ሺህ አም...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support