X
በኢትዮጵያ፣ ዛሬም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከወጥ አለት ተፈልፍለው እየታነፁ ነው 

በኢትዮጵያ፣ ዛሬም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከወጥ አለት ተፈልፍለው እየታነፁ ነው 

ወድ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች በኢትዮጵያ፣ ዛሬም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከወጥ አለት ተፈልፍለው እየታነፁ ነው – ቢቢሲ  ላሊበላን የመሰሉ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በኢትዮጵያውያን እየተደገሙ ነው፤ በሰ/ወሎ ዋድላ ወረዳ፣ አራት ውቅር መቅደሶች ከወጥ አለት ተፈልፍለው ታነፁ፤ ሐናፂው፣ ዘመናዊ መሣሪያ አይጠቀሙም፤የምሕንድስና ትምህርትም የላቸውም፤ “ጥበቡ የፈጣሪ ነው፤እኔ የእርሱ መሣሪያ ነኝ፤”/ሐናፂው አባ ገ/መስቀል ተሰማ/ “ከ800 ዓመት በፊት የሠሩትን ታሪክ በራሳቸው እጅ ደግመውታል፤” /ቢቢሲ/ ††† ከአንድ ወጥ አለት ተፈልፍለው የተሠሩት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን፣ በኢትዮጵያም ኾነ በዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ ዘንድ በታሪካዊነታቸው ጎልተው ይታወቃሉ፡፡ አብያተ ክርስቲያኑ፣ በጠቢባን እጆች የተሠሩት ወይም የተፈለፈሉት፣ በ12ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡ ይኹንና የእ...
ኢሉሚናቲ

ኢሉሚናቲ

ሰላም ለእናንተ ይሁን  እስኪ ለዛሬ ትንሽ ስለ 666 ኢሉምናቲ ልበላችሁ፡፡ መልካም ንባብ.... ኢሉሚናንቲ (አለም አቀፍ የሳይጣን ማህበር) ምንድነው ? #የኢሉሚናንቲ የሚስጥር መጠጥ #ኮካኮላ Coca Colla) ምንድነው ? ኢሉሚናንቲ የተባለው የሚስጢር ማህበር በ1776 አ.ም በአዳም ዊሻፕት የተመሰረተ ሲሆን ኢሉሚናንቲ ማለት የበራለት ሌላው ሰው ማወቅ የማይችለውን ጥበብ ማወቅ የሚችል ጭንቅላት ከሳይጣን የተሰጠው ማለት ነው:: የኢሉሚናንቲወች አላማ በአለም ላይ ያሉትን ሁሉንም ሃይማኖቶች እና መንግስታት በማፈራረስ አለምን በአንድ የሰው ሳይጣን (666 አውሬው) መንግስት ማስተዳደር ነው፡፡በኢሉሚናንቲወች የተቀነባበሩ ሽብሮች እና ጦርነቶች፡ 1፤ የመስከረም 11 የአሜሪካ የሽብር ትቃት 2፤ የቦከሃራም የጫካ ቡድን 3፡ 1ኛው እና ሁለተኛው የአለም ጦርነቶች 4፤የደቡብ አፍሪካው ዜኖ...
እንዳታልፍ!!!

እንዳታልፍ!!!

 እንዳታልፍ!!! የ666 ቃላቶች # ቺክ ፦ በዚህ ቃል ብዙዎች ተጠምደዋል ። ሴቶች ወይም እህቶች ማለት ያስጠላቸዋል ። የዘመኑ አስፀያፊ ወጣት ቺክ እያሉ መጥራት እጅግ ያስደስተዋል ። # ሰይጣን ይኼን ቃል የተጠቀመበት ትውልዱን አመንዝራ ለማድረግ ነው ። በተለይም እርኩሳን የ666 ተከታዮች ይህ ቃል ይጣፍጣቸዋል። # አንቺ ፦ወንዱን አንቺ ወይም በሴቶች ቅጽል (ማዕረግ) መጥራት የመጣው # ከእርኩሳን_ግብረሰዶማዊያን ነው ። የሚያስገድዳቸውም የተዋረሳቸው ሰይጣን ነው ። የሚያስቡት እንደስልጣኔ ነው ። ወንዱን በወንድ ቅጽል መጥራት ፈጽሞ አይመቻቸውም ። ዛሬ በየዩኒቨርስቲዎች ይህን ቃል የሚጠቀሙት በጣም ብዙዎች ናቸው ። ስለዚህም ወንዱን በሴት ቅጽል የሚጠሩ የ666 ሰይጣን ያለባቸው ናቸው ። # መጥበስ ፦ይህ ቺክ የሚሉ ጅሎች የሚጠቀሙት ቃል ሲሆን የዚህ ቃል ባለቤት የሆነው አጋንን...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support