X

By ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ
Sun, 24-Nov-2019, 15:35

ኢሉሚናቲ


ሰላም ለእናንተ ይሁን  እስኪ ለዛሬ ትንሽ ስለ 666 ኢሉምናቲ ልበላችሁ፡፡ መልካም ንባብ....

ኢሉሚናንቲ (አለም አቀፍ

የሳይጣን ማህበር) ምንድነው ?

#የኢሉሚናንቲ የሚስጥር መጠጥ #ኮካኮላ Coca Colla) ምንድነው ?

ኢሉሚናንቲ የተባለው የሚስጢር ማህበር በ1776 አ.ም በአዳም ዊሻፕት የተመሰረተ ሲሆን ኢሉሚናንቲ ማለት የበራለት ሌላው ሰው ማወቅ የማይችለውን ጥበብ ማወቅ የሚችል ጭንቅላት ከሳይጣን የተሰጠው ማለት ነው::

የኢሉሚናንቲወች አላማ በአለም ላይ ያሉትን ሁሉንም ሃይማኖቶች እና መንግስታት በማፈራረስ አለምን በአንድ የሰው ሳይጣን (666 አውሬው) መንግስት ማስተዳደር ነው፡፡በኢሉሚናንቲወች የተቀነባበሩ ሽብሮች እና ጦርነቶች፡

1፤ የመስከረም 11 የአሜሪካ የሽብር ትቃት

2፤ የቦከሃራም የጫካ ቡድን

3፡ 1ኛው እና ሁለተኛው የአለም ጦርነቶች

4፤የደቡብ አፍሪካው ዜኖፖቢያ

5፤የአይ እስ አይ ኤስ ቡድን 6የሳውዲ አረቢያው የውጭ ዜጎችን የማፈናቀል ሴራ

#የኢሉሚናንቲ ታዋቂ ሰወች

1፤ ከአሜሪካ ፕሬዜዳንቶች 70 በመቶ ( ጆ. ቡሽ. ክሊንተን ….)

2፡ቶፓክ. ማዶና. ሲሊንዲወን 3፤አውሮፓ ህብረት. የአለም ባንክ. ክሊንተን ፋውንዴሽን ሜሪ ስቶፕ . ኮካኮላ

# የኢሉሚናንት የሚስጥር መጠጦች / ምግቦች እነዚህ የአለምን ህዝብ አእምሮ በማደንዘዝ/ በማነሁለል ተጠቃሚውን ለሃይማኖቱም ሆነ ደገ ደጀለራሱ ቸልተኛ እንዲሆን የሚያደረጉ ፡ ለዘላቂ መሃንነት ለስኮር በሽታ ለደም ጊፊት ህመም የሚዳርጉ ሲሆኑ እነሱም

1፤ ኦርጋኖፓስፌት በተባለ መርዝ የተቀቀለ የእርዳታ (ዮኤስኤ) ስንዴ

2፤የሚረጋ # የዘንባባ ዘይት  (በውስጡ ፓልሚክ አሲድ የተባለ ኬሚካል የያዘ)

3፤ #ኮካኮላ (የሚስጢር መጠጥ) የኮካኮላ ካምፓኒ ባለቤት የኢሉሚናንቲ ማህበር ቁልፍ ሰው ሲሆን እፀ በለስ እና ሞርፌን የተባለውን መድሃኒት በማቀላቀል የኮካኮ መጠጥን ያዘጋጃሉ፡፡

በነገራችን ላይ አሁን ከምትጠቀሙት smart phone ላይም ምልክቱ አለ፡፡ የተለያዩ ፊልሞችም ተሰርተውበታል ወደ ፊትም ምልክቱ በግንባሩ ወይም በእጅ ላይ ያላደረገ ሊገዛም ሊሸጥም አይችልም ፡፡ ባንክ ለመጠቀም የ አውሮፕላኖች በረራ ለማደረግ ሆስፒታል ለመታከም እንዲሁም ማንኛውንም አገልግሎት ለመጠቀም by useing micro chip ማለትም በድብቅ የአዉሬው ስም ያለበትን በግንባር ወይ በቀኝ እጅ ላይ ይቀመጣል systemum የ ይለፍ ፍቃድ ይሰጣል፡፡ ከታች በምስሉ ላይ የምታዮት እኛ ያላስተዋልናቸው ግን የአዉሬው ምልክቶች ናቸዉ ፡፡ ዮሃንስ በራእይ እንደተናገረው  ጀሮ ያለው ይስማ በዚህ የማይሰናከሉ ብፁሀን ናቸዉ፡፡ እናስተውል! መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን፡፡ 

ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ናቸው


• የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቻናሎች - 


? YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️


namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos


? የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ 


@RAFATOEL ZETHIOPIA

(https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA)


?የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like  ያድርጉ 


ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ (https://facebook.com/events/542908322957973/)

?በኢንስታግራም አድራሻችን follow 

https://www.instagram.com/Rafatoelzethiopia/

?በድረገጻችን 

https://rafatoelzethiopia.websites.co.in



ይከተሉን subscribe እና join ያድርጉ እናመሰግናለን

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support