X
እንኳን ወደ ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ

እንኳን ወደ ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ

እንኳን ወደ ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ ይህ የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ትክክለኛ ድረ ገጽ ነው ዓላማችን ከፍ ብላ ያለችውን ኢትዮጵያንና በውስጧ ያሉትን ድንቅ  ድንቅ ምሥጢራቷንና ኃያልነቷን ለዓለም ማስገንዘብ ነው። እኛን ስለሚከተሉና ኢትዮጵያዊነትን ስለሚያጎለብቱ እናመሰግናለን!!! ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ናቸው • የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቻናሎች -  ? YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️ namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos ? የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ  @RAFATOEL ZETHIOPIA (https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA) ?የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like  ያድርጉ  ራፋቶኤል...
ንጉሥ ቶዎድሮስ(ቴ) 

ንጉሥ ቶዎድሮስ(ቴ) 

ሰላም የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሠቦች ስለ ሣልሳይ ቶ(ቴ)ዎድሮስ እንደ ቃላችን ይዘን ቀርበናል መልካም ንባብ!!! ቶዎድሮስ(ቴ) ይህ ንጉሥ በብዙ ድርሳናት ላይ የቅዱሳን የትንቢት መፅሀፍ ላይ  በሰፍት የተተነበየለት ንጉስ ነው ሳልሳዊ ቴ የእርሱ መለያ ምልክት ናት። አንዳንዶች ይህ ንጉስ አዲስ የሚወለድ ከዛም በገዳም አባቶች ተቀብቶ ተባርኮ የሚነግስ ንጉስ ነው ብለው ሲናገሩ አንዳንዶች ደግሞ አይ ሳልሳዊ ቶዎድሮስ (ቴ) የንግስና ስሙ ነው እንጂ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ሊነግስ የሚመጣው ቅዱስ ናአኲቶለአብ ነው በማለት ይናገራሉ።  ይህ ፃድቅ የእግዚአብሔር ሰው ሞትን ሳያይ ወደ ብሔረ ህያዋን የተነጠቀ እንደሆነ ገድሉ እና የተለያዩ ቅዱሳት መፃህፍት ያወሳሉ በመጨረሻ ዘመን ወደዝች ምድር ተመልሶ እንደሚመጣም ገድሉ ይናገራል። ከዚህም በመነሳት ሳልሳዊው ንጉስ ናኲቶለአብ ናቸው ተብሎ ይታመ...
ሳልሳዊ ቴ(ቶ)ዎድሮስ

ሳልሳዊ ቴ(ቶ)ዎድሮስ

ሰላም የራፉቶኤል ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች በጥያቄያችሁ መሰረት ሳልሳዊ ቴ(ቶ)ዎድሮስ ማን ነው? ስለሱስ አባቶቻችን ምን አሉ? ይጠብቁን ትክክለኛ ቻናሎች እነዚህ ናቸው ???????? • የራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ ቻናሎች -  ? YouTube channel - Subscribe it now, thanks ❤️ namrud pictures & short films -https://youtube.com/channel/UCCW7MBWOARd2N_xupBoJAxw/videos ? የቴሌግራም ቻናላችን- አሁኑኑ join ያድርጉ  (https://t.me/RAFATOEL_ZETHIOPIA) ?የፌስቡክ ገጻችን- አሁኑኑ Follow/Like  ያድርጉ  ራፋቶኤል ዘኢትዮጵያ (https://m.facebook.com/ራፋቶኤል-ዘኢትዮጵያ-112582176799540/?tsid=0.7487612614507868&source=result) ?በኢንስታግራም አድራሻ...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support